የደቡብ አፍሪካ የድንበር አስተዳደር ባለስልጣን 5 ወንድና 9 ሴት ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ወደ “OR Tambo” አለም አቀፍ ኤርፖርት ቢደርሱም ...
ይህ የኢ-ካርታ ስርዐት የብዙ ሚሊዮኖችን የቤት እና የመሬት መረጃ እንደያዘ መቋረጡ ስጋትን ፈጥሯል፣ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰራው አዲስ ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶንዮ ጉተረዥ ኢትዮጵያና ኤርትራ በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት አንዱ የሌላኛው የግዛት አንድነት ለማክበር ...
ባለፉት ሁለት ዓመታት በአርሲ “የተቃጠሉ ቤተሰቦችን፣ በግፍ የተገደሉ ካህናትንና ምእመናንን፣ የወደሙ አብያተ ክርስቲያናት እና ለመኖር የሚታገሉ ...
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ባለፉት አምስት ዓመታት ከፍ እያለ በመጣ የፖለቲካዊ ጫና ግፊት፣ ግለ ሳንሱር፣ እንዲሁም እየከፋ በመጣ የደኅንነት ሁኔታ ውስጥ እየሠሩ ...
ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች “አንዳችም መፍትሔ” አላመጡም ብለዋል ...
ሐረርጌ ዞን፣ ጭሮ ወረዳ፣ ላሎ ጉዶ ቀበሌ፣ ኢፈ ባስ(ifabaas) በምትባል የገጠር መንደር ውስጥ በኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 እልፌ ተስፋ ወሌ የሚባሉ እናት ...
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጅማ አርጆ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግ ሲገደል፣ ሦስት የሕግ ባለሙያዎች ደግሞ ታግተው መወሰዳቸውን ...
በሐረርጌ እና በዙሪያዋ ላሉ አርሶ አደሮች ጫት ዋነኛ የገቢ ምንጭ ነው። ጫትን ከማምረት አንስቶ ወደ ውጭ አገራት እስከመላክ ባለው ሒደት ውስጥ የሚሳተፉ ...
የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር ተብለው ከሚጠሩ የፋይናንስ ሥርዓቶችን ከሚያካሂዱላቸው የአገር ውስጥ የክፍያ ሥርዓት አቅራቢ ተቋማት ...
የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከወራሪዎችና ከተስፋፊዎች በመከላከል ብዙውን የዕድሜያቸውን ክፍል አሳልፈው በክብር ሲያልፉ፣ በተነፃፃሪ የተሻለ ...